ቅጽ
የሽንት ቤት መነሻ ሽፋን፥ ማጠቃለያ ሽፋን እና ትክክለኛነቱን ማረጋገጫ በ አንድ ቅጽ ይሞላል፡ ST2-F12
ሀላፊነት
የሽንት ቤት መነሻ ሽፋን እና ማጠቃለያ ሽፋን ህብረተሰቡን በማነቃነቅ የሚመራው እና መረጃውን የሚሰበስበው የውሃ ተጠሪ ይሆናል።
የዉሃ ተጠሪው የጤና ኢክስቴንሽን ባለሞያወችን እና የውሃ ተጠቃሚ ማህበራትን(ዉተማ) እገዛ እንዲያደርጉለት ማሳተፍ ይኖርበታል
ምልዓት
የሽንት ቤት መነሻ ሽፋን እና ማጠቃለያ ሽፋን የሚከናወነው በሁሉም አባወራወች እና እማዎራዎች ነው።
መርሀ ግብር
መነሻ ሽፋን፡ የሽንት ቤት መነሻ ሽፋን ቆጠራ የሚደረገው ወዲያውኑ የዉሃ ተጠቃሚዎች ማህበራት እንደተቐቐመ ሲሆን ግንባታ ከመጀመሩ በፊት መሆን አለበት (ከግንባታ አመቱ በፊት ቢሆን ይመረጣል)
ማጠቃለያ ሽፋን፡ይህ ሽፋን መጠናቀቅ ያለበት የግንባታ ኮንትራት ከመፈረሙ በፊት ሲሆን ግንባታ ውል ለመግባት መሟላት ያለበት ቅድመ ሁኔታ በመሆኑ ከአዲስ አመት በፊት ማለትም የግንባታ ወቅት ከመድረሱ በፊት መጠናቀቅ አለበት
ማረጋገጥ፡
ሀላፊነት፡ የወረዳ ተቋማት አስተዳደር ባለሞያ ቢያንስ በቦኖ የሁለት አባወራ ሽንት ቤቶችን ናሙና በዘፈቀደ ወስዶ ማረጋገጥ ይኖርበታል፤ማረጋገጫው ቅጽ ውስጥ ተካቷል።
የሽንት ቤት ፍተሻ፤
ዝቅተኛው አስገዳጅ መስፈርቶች
አስገዳጅ ያልሆኑ ነገር ግን ጥሩ እና ዉጤታማ ሽንት ቤት ለመስራት አስፈላጊ ምክሮች
Format:
The baseline, final coverage and validation are filled in a single format : ST2-F12
Responsibilities :
Latrine baseline, mobilisation and final coverage are managed by Water Agent.
HEW (Health Extension Worker) and WUA (Water User Association) member should be mobilised
Exhaustive:
Baseline and final coverage are carried out for all households.
Schedule:
Baseline : Done just after the election of the WUA well before the start of the construction (preferably the year before)
Coverage : Done before the signature of the construction contract (it’s a precondition), preferably before the Ethiopien new year which is the start of the construction season
Validation :
Responsibility : Woreda Scheme Admin expert on at least 2 random HH per WP, the validation is written on the format
Latrine diagnosis:
Minimum and mandatory standards:
Advise for proper and effective latrines but not mandatory: