ገቢ
1.አመታዊ መዋጮ
እንደ ዉማፌ ግዜ ሰሌዳ ከጥቅምት እስከ ህዳር ወር
መዘግየት እንዳይኖር
አላማው፡- 100 የታቀደው መዋጮ መጠን መሰብሰብ አለበት
1.Yearly contribution
🡪 Avoid delay
🡪 Avoid complicated backpayment in the following year
🡪 Equity between all users
🡪 Amount calculated as bulk. Management at WUA level to cover for exempted HH : PROCEED Standard n° WS3-S31 “Water Service Tariff”
🡪 Grid set up by WUAF to cover yearly expenses and savings PROCEED Format n° WS3-S31 “Water points Lumpsum Fee List”
 
የዳሽ ቦርድ አሞላል:
Dashboard filling:
 
2.ተጨማሪ ክፍያ
እነዚህ ገቢዎች በዳሽቦርድ ውስጥ አልተዘረዘሩም ነገር ግን ከዚህ በታች በተገለፀው መሰረት በትክክል በየቀኑ በእለታዊ መዝገብ ውስጥ መመዝገብ አለባቸው።
3.የገቢ ደረሰኞች
ሁሉም የገንዘብ ዝውውሮች በደረሰኞች መከናወን አለባቸው.
የገንዘብ ደረሰኝ ምሳሌ፡-
2. Other incomes
These incomes are not detailed in the dashboard but must be properly recorded in the daily registration book as specified below:
- Special contribution (ex: for WP rehabilitation)
- Donation from Kebele or other sponsor
- Bank interest
- Penalties
- Entrance fee for new comers…
3.Receipts for income
All transfer of money should be done with receipts.
Example of cash receipt voucher:
 
ከሰፈራ ውሃ ማህበር መዋጮ ለ ውሀ ተጠሪ ስልጠና ማካካሻ፣ በሌላ ውማፌ፣ ጠምባሮ፣ ከምባታ ጠምባሮ
Contibution from Sefara association for Water Agent training compensation, Belela WUAF, Tembaro, Kembata Tembaro.
አንዱ ደረሰኝ እዛው ፓድ ላይ የሚቀር ሲሆን ሌላው ለከፋዩ ይሰጣል።
One receipt voucher stored in the pad the other given to the payer.
ወጪዎች
1.የወጪ ዓይነቶች
በውማፌ ውሳኔ መሰረት.
ከ 5000 ብር በላይ ለሚሆኑ ወጪዎች የወጪ ግምት(BoQ) ተሰርቶ በወ/ው/ፅ/ቤት ማረጋገጫ ይጠየቃል፡፡
የወጪ ደረሰኝ ምሳሌ
1.Type of expenses
Upon decision of the WUAF.
- Running costs: WA payment, travels, phone cards,…
- Maintenance costs: WP plastering, spare parts purchase,…
- Rehabilitation or network extension costs: investment from reserve saving account
For expenses above 5000 ETB, ask prior cost estimation (BoQ) and validation by WWO.
Example of cash payment voucher:
 
ከሰፈራ ውሃ ማህበር መዋጮ ለ ውሀ ተጠሪ ስልጠና ማካካሻ፣ በሌላ ውማፌ፣ ጣምባሮ፣ ከምባታ ጣምባሮ
Payment for Water Agent training compensation, Belela WUAF, Tembaro, Kembata Tembaro
አንዱ ደረሰኝ እዛው ፓድ ላይ የሚቀር ሲሆን ሌላው ለከፋዩ ይሰጣል።
ከአቅራቢዎች ሲገዙ: የአቅራቢውን ደረሰኝ ከፓዱ ጋር አብረው ማያያዝ ያስፈልጋል፡፡
One voucher in pad, one voucher given to the person being paid
Purchase to supplier: Staple supplier receipt to the voucher in the pad
የገንዘብ አያያዝ
1. 2 የባንክ ደብተሮች
የጥገናና አስተዳደራዊ ሂሳብ ደብተር (የጥገናና አስተዳደራዊ ሂሳብ + በእጅ ያለ ጥሬ ብር)
ገቢ
ወጪ
1.2 Accounts
Operational (Operational Bank account + cashbox)
Income
Expenses
መጠባበቂያ ሂሳብ ደብተር (መጠባበቂያ ሂሳብ)
ገቢ
ወጪ
ከመደበኛ ክፍያ መዋጮ ውስጥ 85% የሥራ ማስኬጃ እና የጥገና ወጪዎችን መሸፈን አለበት፣ ይህ ማለት ተጨማሪ ገቢ በጥገናና አስተዳደራዊ ሂሳብ ደብተር ውስጥ መግባት የለበትም፡
Reserve saving (Reserve Bank account)
Income
Expenses
85 % of the normal fee contribution must cover the operation and maintenance costs, this means that additional income should not be entered in the operational account.
2.የፋይናንሺያል ኦፕሬሽን መመዝገብ
ረጅም የሂሳብ ደብተር ወይም ማንኛውም A4 ማስታወሻ ደብተር ወደጎን የሆነ
1 መስመር ለአንድ ስራ
2.Registering financial operation
long account book or any A4 notebook in landscape
1 line per operation
 
 
3.የአመቱ መጨረሻ ቀሪ ሚዛን
በአመቱ መጨረሻ የሂሳብ መዝገቡ መዘጋት አለበት፡፡
ሂሳቡን በሌላ አካል ማረጋገጥ (ሌላ የውማፌ አባል፣ ኦዲተሮች፣ ወ/ው/ጽ/ቤት፣…) እና ፊርማ
3.End of year balance
Close the record book at the end of the year.
Verification of the amounts by other body (other WUAF member, auditors, WWO,…) and signature:
 
የጥገናና አስተዳደራዊ ሂሳብ ቀሪ ሚዛን( የጥሬ ገንዘብ ሳጥን +የጥገናና አስተዳደራዊ ሂሳብ ደብተር) እስከሚቀጥለው አመት የገንዘብ መዋጮ ድረስ እስከአመቱ መጨረሻ ያሉትን የጥገናና (operational) ሌሎች ወጪዎችን መሸፈን አለበት፡፡
Balance of operational funds (cashbox + Operational saving bank account) at the end of the year should be enough to cover O&M until the next fee contribution
ለአዲሱ ዓመት አዲስ ገጽ ይጀምሩ እና የባለፈው ዓመት መጨረሻ ቀሪ ሂሳቦችን ያስተላልፉ፡-
Start a new page for the new year and transfer last year end of year balances:
 
4.የሂሳብ ደብተርን በየወቅቱ መከታል
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ በውማፌ ተቆጣጣሪ ወይም በሰለጠነ የወ/ው/ፅ/ቤት ሰራተኛ የሚሰራ:-
4.Regular check of the accounting book
To be done by WUAF controller or WWO trainer at least on monthly base:
5.የዳሽ ቦርድ አሞላል
5.Dashboard filling
 
ፈጣን የሂሳብ አያያዝ ዝርዝር ገለፃ ከዳሽ ቦርድ (ከወ/ው/ጽ/ቤት ባለሞያ)
የሁለት አመታት የአመቱን ቀሪ ሚዛን ማወዳደር:
6.ኦዲት በወ/ው/ጽ/ቤት
- በ በወ/ው/ጽ/ቤት ወይም በውጪ ኦዲተር፣ ገንዘብ ተቀባዩ እና አንድ ሌላ የውማፌ አባል በተገኙበት ቢያንስ በዓመት ሁለት ጊዜ ይደረጋል፡፡ 
🡪 በአመቱ መጨረሻ የአመቱን የሂሳብ አያያዝ የሚያረጋግጥ ይሆናል፡፡
- ባለፈው ኦዲት እና አሁን ባለው ሂሳብ መካከል ማረጋገጫ መኖር አለበት፡፡
- የኦዲት ውጤቱ ለጠቅላላ ጉባኤው መቅረብ አለበት፡፡
- በኦዲት ወቅት የተሰጡ አስተያየቶች ለሚቀጥለው ጊዜ መተግበር አለባቸው፡፡
Quick financial analysis from Dashboard (from WWO expert)
Compare the end of year balance between the 2 years:
6.Audit WWO