ጠቅላላ ጉባኤ
የጠቅላላ ጉባኤ ተሳታፊዎች
የጠቅላላ ጉባኤ አባላት
ሌሎች ተሳታፊዎች
አቀራረብ፡-
1. ሪፖርት፡
ሀ. አካላዊ (Physical)
የ ውሃ ቦኖ ማሻሻል
ካለፈው ዓመት ዕቅድ ጋር ማነፃፀር
ለ. ሂሳብ አያያዝ (Financial) (በኦዲት ላይ የተመሰረተ)
ዓመታዊ የፋይናንስ ውጤቶች፡ ገቢ፣ ወጪዎች፣ ቀሪ ሒሳቦች፣ ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር
ዋና ዋና ወጪዎች እና የገንዘብ መጠን ማቅረብ
የኦዲት ውጤቶችን እና ግኝቶችን ያቅርቡ
ችግር የነበረበትን ቦኖ ዝርዝር ሁኔታ ማቅረብ፡
ሐ. ተቋማዊ፡ ከቀበሌ አስተዳደር እና ከወረዳ ውሃ ቢሮ ጋር ግንኙነት
2. የተለያዩ ጉዳዮችን ማንሳት እና የመፍትሄ ሃሳቦችን ማቅረብ
3. ለሚቀጥለው ዓመት እቅድ ማውጣት
ሀ. አካላዊ እቅድ: ለቀጣዩ ዓመት ዋና ሥራ
ለ.የገንዘብ ነክ እቅድ፡
- የቀጣዩን ዓመት የበጀት እቅድ ማሳወቅ
- በመጠባበቂያ ሂሳብ ላይ ገንዘብ መጠቀም ወይም አለመጠቀም
4. የአባላት ምርጫ እና አዲስ መተካት
ሀ. በክልላዊ መመሪያዎች እና ደንቦች መሰረት (በየ 3 ዓመቱ ይታደሳል)
ለ.አባላት በተመደቡበት የስራ ድርሻ ብቁ መሆናቸውን ማረጋገጥ
General Assembly
Attendants:
Members of General Assembly:
WUA committees
WUAF members
Other attendants:
WP committees
Kebele administration (chairperson, manager, Head DA, Head Health extension workers, Women affairs…)
WWO
Protocol:
Report:
Physical
Financial (based on audit)
Yearly financial results: income, expenses, balances, comparison to previous year
Present the main expenses and their amounts
Present the audit reserves
Highlight defaulting WP
Institutional: relation with Kebele administration and WWO
Raising issues and proposing solutions
Plan for next year
Election and replacement of members