SouthEthiopiaFlag
PROCEED
CentralEthiopiaFlag

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የውሃ፤ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ

ቁጥር: 86/6410

ቀን: 5/9/2017

ለወላይታ ዞን ውሀ ማዕድንና ኢነርጂ መምሪያ

ለጋሞ ዞን ውሀ ማዕድንና ኢነርጂ መምሪያ

ጉዳዩ፦ዘላቂ የገጠር መጠጥ ዉሃ አገልግሎት በማረጋገጥ ግዴታ መሟላት ያለባቸዉ ዝቅተኛ የስታንዳርድ መስፈርቶችን ስለማሳወቅ፡፡

ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው ከፕሮሲድ ኢንሼቲቭ አጋር ድርጅቶች ከሚባሉ ሲቭል ማህበረሰብ ድርጅቶች ጋር በመተባበር ከፈረንሳይ ልማት ኤጀንሲ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በክልሉ ሁለት ዞኖች (በወላይታ እና ጋሞ) ዉስጥ በሚገኙ ዘጠኝ ወረዳዎች ዘላቂነት ያለዉን የገጠር መጠጥ ዉሃ አገልግሎት የማስፋፋት ስራዎች መጀመሩ የሚታወስ ነዉ፡፡

በዚሁ መሰረት ከፌዴራሉ ውሀ እና ኢነርጂ ሚኒስተር ባወጣው የገጠር መጠጥ ውሀ አቅርቦት ዲዛይን ማንዋል እና ስታንዳርድ ጋይድ ላይን መኖሩ ይታወቃል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ ጠንካራ ሥርዓት በመዘርጋት ተፈፃሚ ማድረግ እና መስፈርቶችን እንዲተገበሩ ማድረግ የክልሉ ውሀ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ስልጣን ኀላፊነት ነው:: ስለሆነም በቢሮው በምክትል ቢሮ ኃላፊ ና የዉ/ሀ/ጥ/ዲ/አስ/ዘርፍ በኩል እና የክልሉ የፕሮሲድ ኢንሼቲቭ ግብረ ሀይሉ በመስፈርቱ መሰረት ስራዎች ተፈፃሚ መሆኑን በመከታተል ላይ ሲሆን ዘላቂ የገጠር መጠጥ ዉሃ አገልግሎት ለማረጋገጥ ግዴታ መሟላት ያለባቸዉ ሥራዎችን ሳያሟሉ የሚተገብሩ ማንኛውም የመንግስትም ሆነ ረጂ ድርጅቶች ይህንን አውቀው ስራውን መተግበር እንዳለባቸው እየገለፅን በዲዛይን ማንዋሉ መሰረት የማይተገብሩትን ድርጅቶችን ዉልን እስከ ማቋረጥ የሚደርስ እርምጃ የምንወስድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ከሠላምታ ጋር!!

SOUTH ETHIOPIA REGIONAL STATE WATER, MINES AND ENERGY BUREAU

Ref No: WE 86/6410

Date: May13, 2025

For Wolayita Zone Water, Mines and Energy Department

For Gamo Zone Water, Mines and Energy Department

Subject: Notifying the Minimum Standard Requirement for Provision of Sustainable Water Service in Rural Areas.

As mentioned above, the PROCEED Initiative, in collaboration with civil society organizations and partners, and with financial support from the French Development Agency, has begun work to expand sustainable rural drinking water services in nine woreda of the two zones(Wolaita and Gamo) of the region.

In this regard, it is known that a rural drinking water supply design manual and standard guide line have been issued by the Federal Minister of Water and Energy. Accordingly the regional water, mines and energy bureau is responsible for establishing a strong system and insuring that the requirements are implemented. Therefore, the deputy bureau head and the water resources study and design department in collaboration with the regional PROCEED initiative task force are monitoring the implementation of the work in accordance with the requirements. We inform you that any government or non-governmental organizations that are implementing projects without meeting their obligations to ensure sustainable rural drinking water services should be aware of this and act accordingly. We also inform you that we will take action up to and including terminating the contract of organizations that fail to implement in accordance with the design manual.

With Regards,

በገጠር አከባቢዎች ለዘላቂ የውሃ አገልግሎት ዝቅተኛ የቴክኒክ መስፈርቶች

1. ማሟላት ሚገባቸዉ መስፈርቶች

Minimum technical standards for sustainable water service in rural areas

1. Must meet requirements

1.1 የውሃ ተጠቃሚዎች ማህበር እና የውሃ ተጠቃሚዎች ማህበር ፌዴሬሽን

ፌዴሬሽን (የዉማፌ) በቀበሌው ውስጥ ያለዉን የውሃ አገልግሎት እና የተቐም ማስተዳደረ ኃላፊነት ያለዉ የኔትወረኩ ባለቤት በሆነዉ በ(ዉተማ) ውክልና ሲሆን (ዋሽኮ እውቅና አልተሰጠውም)ደንብ ቁ102/2004 - አዲስ ደንብ በማሻሻያ ላይ

1.1 WUA and WUAF

Federation (WUAF) are responsible of water service and scheme management in the Kebele by delegation of the WUA that own the network (WASHCO are not recognized)

Regulation N102/2004 - new regulation under redaction

1.2 ትክክለኛ የምንጭ ቁፋሮ

• ከመጀመሪያው የመሬት ደረጃ ቢያንስ 2 ሜትር ጥልቀት ሲቆፈር

• ሁሉም የምንጭ ዓይኖች መታየት ሲጀምሩ

• ወጥ የሆነ የማያሰርግ ድንበር ሰደረስ

• ይህንን መስፈርት ማሟላት ካልተቻለ አሰሪዉ የማሻሻያ እርምጃዎችን መግለፅ ይኖርበታል።

የአዋጅ ማጣቀሻ፡

RWSDCaG - 2.2.9.2.1

የስበት ኃይል ምንጮችን መከላከል ገጽ 89 (pdf: 111/280)

የአለም አቀፍ መስፈርቶች ማጣቀሻ፡-

የመሬት ቁፋሮው ከምንጩ በላይ ያለው የምድር ሽፋን ወፍራም እስከሚሆን ድረስ ሲቆፈር፤ይህም ለተፋሰሱ አስፈላጊውን ጥበቃ ማድረግ አለበት. በቀላሉ የማያሰርግ ለሆነ አፈር 2 ሜትር ውፍረት በቂ ሊሆን ይችላል።የምድር ሽፋን ጥልቀት ከሌለዉ, በተፋሰሱ እና በመከላከያ ዞን ልዩ እርምጃዎች መወሰድ ይኖርባቸዋል. Meuli, Spring Catchement, SKAT 2001, 5.2.2 p27

1.2 Proper excavation of springs

• Minimum 2m depth from original ground level

• All spring eyes visible

• Uniform impervious layer reached

• If this requirement cannot be met, the implementer need to define remediation measures.

Reference to legislation:

RWSDCaG - 2.2.9.2.1

Protecting gravity springs PP 89 (pdf: 111/280)

Reference to international Standards:

Excavation should be continued up to the point where the earth cover over the source is thick enough to provide the required protection for the catchment. For a rather impermeable loamy earth, a thickness of 2.0 meters may be enough. When the earth cover remains shallow, special measures have to be taken at the catchment as well as at the protection zone. Meuli, Spring Catchement, SKAT 2001, 5.2.2 p27

image4.jpeg

1.3 የምንጭ ሳጥን እና የጉድጓድ በር ለጥገና እና ጽዳት እንዲያመች በቀላሉ ሊከፈት እና ሊዘጋ ይገባል።

የአዋጅ ማጣቀሻ:

RWSDCaG - 2.2.5.4

የቴክኒክ መስፈርቶች ገጽ 34 (pdf: 56/280)

RWSDCaG – 2.2.9.2.4

የምንጭ ሳጥን ምልከታ ገጽ 95 (pdf: 117/280)

1.3 Spring box and manhole door can be easily opened and closed to enable spring maintenance and cleaning

Reference to legislation:

RWSDCaG - 2.2.5.4

Technical requirements for PP 34 (pdf: 56/280)

RWSDCaG – 2.2.9.2.4

Spring box consideration PP 95 (pdf: 117/280)

1.4 ከምንጭ አይን በላይ ያልሆነ የትርፍ ዉሃ ማስወገጃ እና የምንጭ መታጠቢያ ቱቦ ግዴታ ነው

የትርፍ ዉሃ ማስወገጃ ቁመት ከዝቅተኛው የምንጭ ዓይን ከፍ ያለ ከሆነ, ምንጭ አቅጣጫውን ሊቀይር ይችላል

ትክክለኛው የትርፍ ዉሃ ማስወገጃ በምንጭ ሳጥን ውስጥ ምንም አይነት ጫና አለመኖሩን ያረጋግጣል

የአለማቀፍ መስፈርት ማጣቀሻ

የትርፍ ዉሃ ማስወገጃ ከ5 አስከ 10cm ከ አቅርቦት ቱቦ በላይ አስቀምጥ። ይህ ተግባር በዝናብ ወቅት ያልተጠበቀ ከፍተኛ ፍሰት ወይም የአቅርቦት ቱቦ ሲዘጋ የምንጭ ተፋሰስ እንዳይጎዳ ይከላከላል።Meuli, Spring Catchement, SKAT 2001, 5.2.4, p34

1.4 Overflow (not higher than spring eye) and washout are mandatory

If the level of over flow is higher than the lowest spring eye, the spring may change direction.

Correct over flow ensures no pressure/head in the spring .

Reference to international Standards:

Install an over flow pipe 5 to 10 cm above the supply pipe. This measure protects the spring catchment in the event of unexpected high flow during the rainy seasons or a blockage of supply pipe. Meuli, Spring Catchment, SKAT 2001, 5.2.4, p34

image8.jpeg

1.5 በ ቦኖ ላይ የማይንቀሳቀስ የዉሃ ግፊት ከ 60ሜ መብለጥ የለበትም

በ አከባቢ ሚገኙ የቧንባ እቃዎች ከ 60ሜ በላይ የማይንቀሳቀስ የዉሃ ግፊት መቐቐም አይችሉም

የአዋጅ ማጣቀሻ:

RWSDCaG – 4.3.3

የማስተላለፊያ ቧንቧ መስፈርቶች ሠንጠረዥ 4.9 PP 204 (pdf: 226/280)

1.5 Static pressure on WP doesn’t exceed 60m

Locally found faucets cannot withstand head > 60m

Reference to legislation:

RWSDCaG – 4.3.3

Criteria for transmission pipe Table 4.9 PP 204 (pdf: 226/280)

image8.jpeg

1.6 የታጠረ የምንጭ ከለላ

የአዋጅ ማጣቀሻ::

RWSDCaG – 3.3.6

ምንጭ ጥበቃ ገጽ 109 (pdf: 131/280)

RWSDCaG – 2.2.9.2.3

መከላከያውን ማጠናቀቅ ገጽ 93 (pdf: 115/280)

1.6 Fenced spring protection

Reference to legislation:

RWSDCaG – 3.3.6

Source Protection PP 109 (pdf: 131/280)

RWSDCaG – 2.2.9.2.3

Finishing the protection PP 93 (pdf: 115/280)

1.7 HDPE እና የ PVC ቧንቧዎች ከ60 ሴ.ሜ እና ከዚያ በላይ በተቆፈረ ጉድጓድ ውስጥ መቀበር የኖረባቸዋል

የአዋጅ ማጣቀሻ:

RWSDCaG – 4.2.3

የማስተላለፊያ ቧንቧ መስፈርቶች ሠንጠረዥ 4.5 ገጽ 195 (pdf: 217/280)

RWSDCaG – 4.3.3

የማስተላለፊያ ቧንቧ መስፈርቶች ሠንጠረዥ 4.4 ገጽ 204 (pdf: 226/280)

1.7 HDPE and PVC pipes must be well buries in trench >= 60cm

Reference to legislation:

RWSDCaG – 4.2.3

Criteria for transmission Table 4.5 PP 195 (pdf: 217/280)

RWSDCaG – 4.3.3

Criteria for distribution Table 4.4 PP 204 (pdf: 226/280)

image11.jpeg

1.8 የበጋ ወቅት የምንጭ ምርት ለ አባወራ (ቢያንስ 15 ሊት/ሴ/ቀን) GTP I ለመንደፍ የሚያገለግል መጠቀም ይኖርብናል

የአዋጅ ማጣቀሻ:

RWSDCaG - 2.2.9.2.5

የምንጭ ፍሰት መጠን ገጽ 95 (pdf: 117/280)

1.8 Dry season spring yield used to design to deliver water to HH (at least 15l/c/day) GTP I

Reference to legislation:

RWSDCaG - 2.2.9.2.5

Spring flow rate PP 95 (pdf: 117/280)

1.9 ቤት ለቤት የዉሃ ማገናኛዎች ላይ ያለዉ ገደብ (የአገልግሎት ዘዴ)

የአዋጅ ማጣቀሻ::

RWSDCaG – 1.6.3.1

ለአገልግሎት ተመጣጣኝ ሁኔታ አመላካች መስፈርቶች ሠንጠረዥ1.10 ገጽ 15 (pdf: 37/280)

1.9 Restriction on private connections (Mode of service)

Reference to legislation:

RWSDCaG – 1.6.3.1

Indicative criteria for mode of service proportion

Table 1.10 PP 15 (pdf: 37/280)

2. በጥሩ ሁኔታ ሚመከሩ ተጨማሪ መስፈርቶች

2. Strongly advised additional requirements

2.1 ብዙ የውሃ ማጠራቀሚያ በማህበረሰቡ አቅራቢያ መጠቀም

2.1 Multiple water storage (reservoir) near community

2.2 የቧንቧ እና የቫልቭ ቁጥር መገደብ (በቀላሉ ለመጠገን ይረዳናል)

የቦኖ አይነት እንደ አባወራ ብዛት

2.2 Limitation of number of faucets and valve (Maintenance difficulty)

Type of water point according to its population

image18.jpeg

Official Letter