Table of Contents
የገንዘብ አያያዝ እና አስተዳደራዊ ስልጠና
ገቢ
1.አመታዊ መዋጮ
እንደ ዉማፌ ግዜ ሰሌዳ ከጥቅምት እስከ ህዳር ወር
መዘግየት እንዳይኖር
አላማው፡- 100 የታቀደው መዋጮ መጠን መሰብሰብ አለበት
- ለሚቀጥለው አመት የተወሳሰቡ ተመላሽ ክፍያዎች ማስወገድ አለበት፡፡
- በሁሉም ተጠቃሚዎች መካከል ፍትሀዊነት መኖር አለበት፡፡
- በሁሉም ተጠቃሚዎች መካከል ያለ ክፍያ ማስላት፡፡ የነፃ ተጠቃሚ አባወራዎችን ለመሸፈን የዉማፌ ማስተዳደር አለበት፡፡ PROCEED Standard n° WS3-S31 “Water Service Tariff”
- አመታዊ ወጪዎችን እና ቁጠባዎችን ለመሸፈን በዉማፌ የተቋቋመ መዋቅር መኖር አለበት፡፡ PROCEED Format n° WS3-S31 “Water points Lumpsum Fee List”
WUAF Accountancy
Income
1.Yearly contribution
- in October to November according to WUAF calendar
🡪 Avoid delay
- Objective: 100% of set up amount should be contributed during the year
🡪 Avoid complicated backpayment in the following year
🡪 Equity between all users
🡪 Amount calculated as bulk. Management at WUA level to cover for exempted HH : PROCEED Standard n° WS3-S31 “Water Service Tariff”
🡪 Grid set up by WUAF to cover yearly expenses and savings PROCEED Format n° WS3-S31 “Water points Lumpsum Fee List”
የዳሽ ቦርድ አሞላል:
Dashboard filling:
2.ተጨማሪ ክፍያ
እነዚህ ገቢዎች በዳሽቦርድ ውስጥ አልተዘረዘሩም ነገር ግን ከዚህ በታች በተገለፀው መሰረት በትክክል በየቀኑ በእለታዊ መዝገብ ውስጥ መመዝገብ አለባቸው።
- የተለየ መዋጮ (ለምሳሌ ለቦኖ ጥገና)
- ከቀበሌ ወይም ከሌላ ስፖንሰር የተሰጠ ስጦታ
- የባንክ ወለድ
- ቅጣቶች
- ለአዲስ መጪዎች የመግቢያ ክፍያ…
3.የገቢ ደረሰኞች
ሁሉም የገንዘብ ዝውውሮች በደረሰኞች መከናወን አለባቸው.
የገንዘብ ደረሰኝ ምሳሌ፡-
2. Other incomes
These incomes are not detailed in the dashboard but must be properly recorded in the daily registration book as specified below:
- Special contribution (ex: for WP rehabilitation)
- Donation from Kebele or other sponsor
- Bank interest
- Penalties
- Entrance fee for new comers…
3.Receipts for income
All transfer of money should be done with receipts.
Example of cash receipt voucher:
ከሰፈራ ውሃ ማህበር መዋጮ ለ ውሀ ተጠሪ ስልጠና ማካካሻ፣ በሌላ ውማፌ፣ ጠምባሮ፣ ከምባታ ጠምባሮ
Contibution from Sefara association for Water Agent training compensation, Belela WUAF, Tembaro, Kembata Tembaro.
አንዱ ደረሰኝ እዛው ፓድ ላይ የሚቀር ሲሆን ሌላው ለከፋዩ ይሰጣል።
One receipt voucher stored in the pad the other given to the payer.
ወጪዎች
1.የወጪ ዓይነቶች
በውማፌ ውሳኔ መሰረት.
- የስራ ማስኬጃ: የውሃ ተጠሪ ክፍያ፣ የትራንስፖርት፣ ስልክ ካርድ…
- የጥገና ወጪዎች: የቦኖ ልስን ስራ፣ የመለዋወጫ እቃዎች ግዢ…
- የእድሳት እና የማስፋፊያ ስራዎች ወጪ: ከመጠባባቂያ የቁጠባ አካውንት የሚወጣ ይሆናል
ከ 5000 ብር በላይ ለሚሆኑ ወጪዎች የወጪ ግምት(BoQ) ተሰርቶ በወ/ው/ፅ/ቤት ማረጋገጫ ይጠየቃል፡፡
የወጪ ደረሰኝ ምሳሌ
Expenses
1.Type of expenses
Upon decision of the WUAF.
- Running costs: WA payment, travels, phone cards,…
- Maintenance costs: WP plastering, spare parts purchase,…
- Rehabilitation or network extension costs: investment from reserve saving account
For expenses above 5000 ETB, ask prior cost estimation (BoQ) and validation by WWO.
Example of cash payment voucher:
ከሰፈራ ውሃ ማህበር መዋጮ ለ ውሀ ተጠሪ ስልጠና ማካካሻ፣ በሌላ ውማፌ፣ ጣምባሮ፣ ከምባታ ጣምባሮ
Payment for Water Agent training compensation, Belela WUAF, Tembaro, Kembata Tembaro
አንዱ ደረሰኝ እዛው ፓድ ላይ የሚቀር ሲሆን ሌላው ለከፋዩ ይሰጣል።
ከአቅራቢዎች ሲገዙ: የአቅራቢውን ደረሰኝ ከፓዱ ጋር አብረው ማያያዝ ያስፈልጋል፡፡
One voucher in pad, one voucher given to the person being paid
Purchase to supplier: Staple supplier receipt to the voucher in the pad
የገንዘብ አያያዝ
1. 2 የባንክ ደብተሮች
የጥገናና አስተዳደራዊ ሂሳብ ደብተር (የጥገናና አስተዳደራዊ ሂሳብ + በእጅ ያለ ጥሬ ብር)
ገቢ
- አብዛኛው የክፍያ መዋጮ
ወጪ
- ለውሃ ተጠሪ ክፍያ
- ለአመታዊ ጥገና
- ለጥገና እቃዎች ግዢ
- ለመለዋወጫ ግዢ
- ለምንጭ ጥበቃ/ ለጽዳት
- ወደ መጠባበቂያ ሂሳብ ደብተር የሚዞር …
Financial management
1.2 Accounts
Operational (Operational Bank account + cashbox)
Income
- Majority of fee contribution
Expenses
- WA payment
- Yearly maintenance
- Tools purchase
- Spare parts purchase
- Spring guard/cleaner
- Transfer to reserve saving account…
መጠባበቂያ ሂሳብ ደብተር (መጠባበቂያ ሂሳብ)
ገቢ
- 15% ከክፍያ መዋጮ
- ተጨማሪ ከጥገናና አስተዳደራዊ ሂሳብ ደብተር
- ከቀበሌ ወይም ከሌላ ስፖንሰር የተደረገ ልገሳ
- የባንክ ወለድ
- ቅጣቶች
- ለአዲስ ገቢዎች የመግቢያ ክፍያ…
ወጪ
- ለከባድ ጥገና
- ለውሀ ተቋም ማስፋፊያ
ከመደበኛ ክፍያ መዋጮ ውስጥ 85% የሥራ ማስኬጃ እና የጥገና ወጪዎችን መሸፈን አለበት፣ ይህ ማለት ተጨማሪ ገቢ በጥገናና አስተዳደራዊ ሂሳብ ደብተር ውስጥ መግባት የለበትም፡
Reserve saving (Reserve Bank account)
Income
- 15% of fee contribution
- Extra from operational account
- Donation from Kebele or other sponsor
- Bank interest
- Penalties
- Entrance fee for new comers…
Expenses
- Heavy rehabilitation
- Network extension
85 % of the normal fee contribution must cover the operation and maintenance costs, this means that additional income should not be entered in the operational account.
2.የፋይናንሺያል ኦፕሬሽን መመዝገብ
ረጅም የሂሳብ ደብተር ወይም ማንኛውም A4 ማስታወሻ ደብተር ወደጎን የሆነ
1 መስመር ለአንድ ስራ
2.Registering financial operation
long account book or any A4 notebook in landscape
1 line per operation
3.የአመቱ መጨረሻ ቀሪ ሚዛን
በአመቱ መጨረሻ የሂሳብ መዝገቡ መዘጋት አለበት፡፡
ሂሳቡን በሌላ አካል ማረጋገጥ (ሌላ የውማፌ አባል፣ ኦዲተሮች፣ ወ/ው/ጽ/ቤት፣…) እና ፊርማ
3.End of year balance
Close the record book at the end of the year.
Verification of the amounts by other body (other WUAF member, auditors, WWO,…) and signature:
የጥገናና አስተዳደራዊ ሂሳብ ቀሪ ሚዛን( የጥሬ ገንዘብ ሳጥን +የጥገናና አስተዳደራዊ ሂሳብ ደብተር) እስከሚቀጥለው አመት የገንዘብ መዋጮ ድረስ እስከአመቱ መጨረሻ ያሉትን የጥገናና (operational) ሌሎች ወጪዎችን መሸፈን አለበት፡፡
Balance of operational funds (cashbox + Operational saving bank account) at the end of the year should be enough to cover O&M until the next fee contribution
ለአዲሱ ዓመት አዲስ ገጽ ይጀምሩ እና የባለፈው ዓመት መጨረሻ ቀሪ ሂሳቦችን ያስተላልፉ፡-
Start a new page for the new year and transfer last year end of year balances:
4.የሂሳብ ደብተርን በየወቅቱ መከታል
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ በውማፌ ተቆጣጣሪ ወይም በሰለጠነ የወ/ው/ፅ/ቤት ሰራተኛ የሚሰራ:-
- 1 መስመር ለአንድ ስራ ብቻ መጠቀም እንዲሁም ደረሰኝ አብሮ ይያያዛል፣
- ከአንድ አካውንት ወደሌላ አካውንት የተደረገ ዝውውር በትክክል መመዝገቡን፣
- በእጅ ያለ ገንዘብ ከ 2000 ብር በታች መሆኑን ማረጋገጥ፣
- በእያንዳንዱ አካውንት ውስጥ ያለው ቀሪ ሚዛን ስሌት ትክክል መሆኑን ማረጋገጥ ፣
- በባንክ ያለው ቀሪ ሒሳብ ከባንክ ደብተሩ ጋር ተመሳሳይ መሆኑን ማረጋገጥ፣
4.Regular check of the accounting book
To be done by WUAF controller or WWO trainer at least on monthly base:
- 1 line per operation with the reference of the receipt
- The transfer from one account to another are properly written
- The amount in cash is lower than 2000 ETB
- The balance calculation are correct for each account
- The balance of the bank accounts are matching the bank books
5.የዳሽ ቦርድ አሞላል
5.Dashboard filling
ፈጣን የሂሳብ አያያዝ ዝርዝር ገለፃ ከዳሽ ቦርድ (ከወ/ው/ጽ/ቤት ባለሞያ)
የሁለት አመታት የአመቱን ቀሪ ሚዛን ማወዳደር:
- የስራ ማስኬጃ ገንዘብ(የጥሬ ገንዘብ ሳጥን እና የስራ ማስኬጂያ ሂሳብ ) ከአመት አመት ቋሚ መሆን አለባቸው፡፡
- የመጠባበቂያ ቁጠባ ሂሳብ: ትልልቅ ወጪዎች ወይም ከባድ ጥገናዎች ካልተደረጉ በቀር በየአመቱ መጨመር አለበት : በአመቱ በውማፌ ከተሰሩ ስራዎች ጋር መጠኑን ማወዳደር
6.ኦዲት በወ/ው/ጽ/ቤት
- በ በወ/ው/ጽ/ቤት ወይም በውጪ ኦዲተር፣ ገንዘብ ተቀባዩ እና አንድ ሌላ የውማፌ አባል በተገኙበት ቢያንስ በዓመት ሁለት ጊዜ ይደረጋል፡፡
🡪 በአመቱ መጨረሻ የአመቱን የሂሳብ አያያዝ የሚያረጋግጥ ይሆናል፡፡
- ባለፈው ኦዲት እና አሁን ባለው ሂሳብ መካከል ማረጋገጫ መኖር አለበት፡፡
- የኦዲት ውጤቱ ለጠቅላላ ጉባኤው መቅረብ አለበት፡፡
- በኦዲት ወቅት የተሰጡ አስተያየቶች ለሚቀጥለው ጊዜ መተግበር አለባቸው፡፡
Quick financial analysis from Dashboard (from WWO expert)
Compare the end of year balance between the 2 years:
- Operational funds (cash box and operational saving account) should be stable from one year to another
- Reserve saving account: should increase from one year to another – except if big investments or rehabilitations were done: compare the amount with the works achieved during the year by the WUAF
6.Audit WWO
- To be done by WWO, in the presence of the cashier and one other WUAF member, at least twice a year 🡪 at the end of the administrative year, to validate last year accounting.
- Verification has to be done between previous audit and current day.
- Results of the audit has to be presented to the General Assembly.
- Recommendations given during the audit must be applied for the following period.