Table of Contents
ጠቅላላ ጉባኤ
የጠቅላላ ጉባኤ ተሳታፊዎች
የጠቅላላ ጉባኤ አባላት
- የውማ ኮሚቴዎች
- የውማፌ አባላት
ሌሎች ተሳታፊዎች
- የውሃ ቦኖ ኮሚቴዎች
- የቀበሌ አስተዳደር (ሊቀመንበር፣ ሥራ አስኪያጅ፣ የግብርና ኃላፊ ፣ የጤና ኤክስቴንሽን ኃላፊ፣ የሴቶች ጉዳይ…)
- የወረዳው ውሃ ቢሮ
አቀራረብ፡-
1. ሪፖርት፡
ሀ. አካላዊ (Physical)
- የ ውሃ ቦኖ ማሻሻል
- ካለፈው ዓመት ዕቅድ ጋር ማነፃፀር
ለ. ሂሳብ አያያዝ (Financial) (በኦዲት ላይ የተመሰረተ)
- ዓመታዊ የፋይናንስ ውጤቶች፡ ገቢ፣ ወጪዎች፣ ቀሪ ሒሳቦች፣ ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር
- ዋና ዋና ወጪዎች እና የገንዘብ መጠን ማቅረብ
- የኦዲት ውጤቶችን እና ግኝቶችን ያቅርቡ
- ችግር የነበረበትን ቦኖ ዝርዝር ሁኔታ ማቅረብ፡
ሐ. ተቋማዊ፡ ከቀበሌ አስተዳደር እና ከወረዳ ውሃ ቢሮ ጋር ግንኙነት
2. የተለያዩ ጉዳዮችን ማንሳት እና የመፍትሄ ሃሳቦችን ማቅረብ
- ለምሳሌ ፡-ቅጣቶችን በጠቅላላ ጉባኤ ማስወሰን፤ ውስጠ ደንቦችን ለጠቅላላ ጉባኤ ማቅረብ እና ማፀደቅ
3. ለሚቀጥለው ዓመት እቅድ ማውጣት
ሀ. አካላዊ እቅድ: ለቀጣዩ ዓመት ዋና ሥራ
ለ.የገንዘብ ነክ እቅድ፡
- የቀጣዩን ዓመት የበጀት እቅድ ማሳወቅ
- በመጠባበቂያ ሂሳብ ላይ ገንዘብ መጠቀም ወይም አለመጠቀም
4. የአባላት ምርጫ እና አዲስ መተካት
ሀ. በክልላዊ መመሪያዎች እና ደንቦች መሰረት (በየ 3 ዓመቱ ይታደሳል)
ለ.አባላት በተመደቡበት የስራ ድርሻ ብቁ መሆናቸውን ማረጋገጥ
General Assembly
Attendants:
Members of General Assembly:
- WUA committees
- WUAF members
Other attendants:
- WP committees
- Kebele administration (chairperson, manager, Head DA, Head Health extension workers, Women affairs…)
- WWO
Protocol:
- Report:
Physical
- Upgrade of WP
- Comparison to last year plan
Financial (based on audit)
- Yearly financial results: income, expenses, balances, comparison to previous year
- Present the main expenses and their amounts
- Present the audit reserves
- Highlight defaulting WP
Institutional: relation with Kebele administration and WWO
- Raising issues and proposing solutions
- Plan for next year
- Physical plan: main work for next year
- Financial plan: use of money on reserve account or not
- Election and replacement of members
- with Regional Guidelines (renew every 3 years term)
- ensure that members fit to their position according to their capacity