Table of Contents
የምንጭ ምርት መለኪያ ዘዴ
1.የበጋ ወቅት የምንጭ ምርት መለኪያ ስነተግባር/ ሂደት
- በየዓመቱ በ በጋ ወቅት፤ ከየካቲት እስካ ሚያዚያ የምንጭ ውሃ ምርት ልኬት ይወሰዳል
- የምንጭ ውሃ ምርትን ለመለካት እና ሁሉንም መረጃዎች መመዝገብ ሚያስፈልገዉ ዋና ዓላማ የሚከተሉት ናቸዉ።
- የምንጭ ውሃን ዘላቂነት ለማወቅ
- ትክክለኛ ዲዛይን/ ንድፍ ለማንቃት
- የምንጩን ሙሉ መረጃወችን መመዝገብ።
- የምንጩን ዉሃ ምርት ለመለካት ሚያስፈልጉ እቃወች :
- ጂፒኤስ/ጂፒኤስ መተግበሪያ ለዘመናዊ ስልክ፡ምንጩ የሚገኝበትን ቦታ ለመመዝገብ
- የውሃ ማከማቻ/መሰብሰቢያ መሳሪያ: ሁሉንም ውሃዎች በቀላሉ እና ያለምንም ስረገት ለመሰብሰብ።
- የውሃ ማጠራቀሚያ መሳሪያ፡ የምንጭ ውሃ መጠን ለመለካት።
- የሩጫ ሰዓት : መያዣውን ለመሙላት የሚወስደውን ጊዜ ለመለካት
- የምንጭ ውሃ ምርት መለኪያ ዘዴዎች:
- የውሃ ተጠሪ(WA) እና የውሃ ተጠቃሚ ማህበር (WUA) አባላትን በማሳተፍ የምንጭ ቦታውን ማፅዳት እና ማስቆፈር፡
- ትክክለኛውን የዉሃ መያዣ መጠን ይጠቀሙ፡
- የዉሃዉ ምርት ከዜሮ እስከ 0.2 ሊተር በሴኮንድ ለመለካት የ 3 ሊተር ዉሃ መያዣ ይጠቀሙ።
- ከ0.2 እስከ 2 ሊተር በሴኮንድ የዉሃ ምርት ለመለካት የ10 ሊተር ዉሃ መያዣ እቃ ይጠቀሙ።
- ከ2 ሊተር በሴኮንድ በላይ የዉሃ ምርት ለመለካት የ20 ሊተር ዉሃ መያዣ እቃ ይጠቀሙ።
- የመለኪያ ሂደቶች፡
- ሁሉንም የምንጭ ውሃዎች/የምንጭ ፍሳሽ ወደ መለኪያው ማሰሮ ውስጥ በጥንቃቄ ይሰብስቡ፡
- ከማሰሮው ውስጥ ምንም ውሃ እንደማይሰርግ እርግጠኛ ይሁኑ፡
- የምንጭ ዉሃ መያዣው ከምንጩ ስር እንደተቀመጠ የሰዓት ቆጣሪውን ይጀምሩ(ፍጥነት ይኑራችሁ)፡
- የዉሃዉ መያዣው እንደሞላ ቆጣሪውን ያቁሙ
- የምንጭ ውሃ ምርት = የመያዣ መጠን ( L) / ሰዓት ( s)
- የሶስት(3) ጊዜ የምርት መለኪያዎችን ይውሰዱ፤ የ 3 መለኪያዎችን አማካይ ግምት ውስጥ ያስገቡ (ልዩነቱ <± 20%) መሆን አለበት
- የምንጭ ውሃ ምርት መለኪያ ሪፖርት ፎርማት ይሙሉ፡ WD1-F16።
Spring Yield Measurement
Spring Dry Season yield measuring procedure:
- Spring yield Measurements are taken in dry season of the year: February to April
- The main purposes of the spring yield measurement and recording of all the information are:
- To know the spring water sustainability;
- To enable accurate design;
- To record data about the spring.
- Materials required for spring Yield measuring are :
- GPS/GPS App for Smartphone: To record the location of spring.
- Water collecting apparatus: to collect all the waters easily and without any leakage.
- Containers: to measure the Volume of spring water source
- Stopwatch: to measure the time it take to fill them.
- Spring yield measurement methods:
- Clean and excavate the spring site, by involving Water Agent (WA) and Water User Association (WUA) members.
- Use proper container size:
- Utilize a 3 liter volume jar for measuring yields at a rate of up to 0.2 liters per second.
- Use 10 liter volume jar to measure yields up to 2 liters per second.
- Utilizing 20 liter volume jar to measure yields more than 2 liters per second
- Measurement :
- Carefully collect all the waters in to the measuring Jar.
- Make sure No water can leak or flow out from the jar.
- Start timing as soon as the container is placed under the flow (be fast).
- Stop timing as soon as the container is full
- Yield = Container volume (L) / Time (s)
- Take three time yield measurements. Consider the average of 3 measurements: (variation should be < ±20%.
- Complete the format WD1-F16:
2. ያልተገነባ ምንጭ የመለኪያ ስነተግባር/ሂደት
- ሁሉንም ዉሃ በትክክል ለመለካት የዉሃዉን መለኪያ መሳሪያ አስተማማኝ በሆነ ቦታ ከምንጩ ትንሽ ዝቅ ብሎ (ሁሉም ዉሃ ባንድ መስመር ሚሄድበት) መቀመጥ አለበት።
- የመለኪያዉን እቃ ለማስቀመጥ መሬቱን በደንብ ይቆፍሩት፡
- ከጎን የሚያመልጥ ዉሃ ለመከላከል አካባቢዉን በጭቃ መሸፈን።
- የመለኬዉን መሳሪያ አስተማማኝ ቦታ ለማስቀመጥ ቱቦዉን በHDPE ማስቀጠል።
Measurement of Uncapped spring
- Find the best location a bit down from the spring (where all water flows in one direction) to place the measuring apparatus and gather all the water into it.
- Dig carefully to place the measuring apparatus.
- Cover the side of the apparatus with muddy clay to prevent leakage.
- Extend the pipe with HDPE to put the measuring container to the safe place.
ማሳሰቢያ
የምንጩን ዉሃ ምርት ለመለካት በአካባቢዉ ባሉት ቁሳቁሶች(እንደ ሙዝ ቅጠል እና የዛፍ ልጣጭ) መጠቀም የለለብን ዋና ምክናያቶች ፡
- ሁሉም ዉሃ በትክክል አይሰበሰብም።
- የምንጩ ዉሃ ምርት ሲለካ ብዙ ዉሃ ስለሚያመልጥ።
- በአካባቢዉ ባሉት ቁሳቁሶች እና በመለኪያ መሳሪያ የዉሃዉ ምርት ሲለካ ትልቅ ልዩነት ይኖረዋል።
ስለዚህ ላልተገነባ የምንጭ ዉሃዉ ምርት ለመለካት የዉሃ መለኪያ መሣሪያ መጠቀም ግዴታ ነው።
Remember that
Do not use local materials to measure the yield such as banana leaf and tree coverages for these reasons :
- All water is not collected.
- There is high leakages during the measurement.
- There is yield difference when we measure with local materials and with measuring apparatus.
Therefore, For uncapped spring yield measurement must use the measuring apparatus described above.

የተለየ ሁኔታ ፡ ለትንሽ ምንጭ ወይም ለመቆፈር በማይቻልበት ቦታ ውሃውን ወደ ቧንቧው ለማስገባት የአካባቢ ቁሳቁሶችን (ሙዝ, ቅጠሎችን) በተለየ ሁኔታ መጠቀም ይቻላል.
Exceptional : For small spring or where it is impossible to dig, local materials (banana, leaves) can be expetionnaly used to collect the water toward the pipe
- በመንግስት ለተገነባ ምንጭ የመለኪያ ስነተግባር/ሂደት
በመንግስት ዲዛይን የተሰሩት ምንጭ ለመለካት :
- የፍሳሽ ማስወገጃ መዝጊያ መክፈት።
- ወደ ቦኖዉ የሚሄደዉን መስመር በመዝጋት
- ሁሉም ዉሃ በፍሳሽ ማስወገጃ እንዲሄድ መድረግ።
- ከላይ በተጠቀሱት የመለኪያ እቃወች በመጠቀም የምንጩን ልኬት (ምርት) መለካት።
የፍሳሽ ማስወገጃ መዝጊያ ለመክፈት አስፈላጊ የሆኑትን መሳሪያ፤ የቧንቧ መፍቻ ይዞ መሄድ ያስፈልጋል።
Measurement of Spring built by government
To measure the yield of capped spring with government design :
- Remove caps from the drainage.
- Close the outlets of the line to the water point.
- Directs all the water into the drainage,
- Then using measuring materials mentioned above just we measure the yield.
Additional materials required during this time is pipe wrench to remove taps frim drainage pipe.
በመንግስት ለተሰሩት ዲዛይኖች የፍሳሽ ማስወገጃ ቱቦ ከሌለ:
- እስከ ዉሃዉ ማጠራቀሚያ በመሄድ የዉሃዉን ምርት መለካት።
አንዳንድ ጊዜ ሁሉም የምንጭ ዉሃ ሳይያዝ በግማሽ ብቻ ከተገነባ ከሆነ፣
- የተገነባዉን ለብቻ በፍሳሽ ማስወገጃ ላይ መለካት።
- ያልተገነበዉን በክፍል-2 ላይ በተገለጸው ዘዴ መሠረት ለብቻ መለካት።
- ከዚያም የመጨረሻው የምንጭ ውጤት የሁሉም ምርቶች ድምር ይሆናል።።
In case of Some springs capped by Government have no drainage pipes:
- Just go to the reservoir and measure the yield at the reservoir inlet.
Sometimes springs are not fully capped, in this case:
- Measure the capped part at the drainage,
- Measure uncapped parts with the method describe for uncapped springs.
- Then, the final spring yield results will be the sum of all the yields.

- በፕሮሲድ የተገነባውን ምንጭ የመለኪያ ስነተግባር/ሂደት
በ ፕሮሲድ የተገነቡ ምንጮች ንድፍ፤ የምንጭ ውሃ ምርትን ለመለካት ቀላል ነው:
- ወደ ምንጩ በመሄድ እና የምንጩን በር መክፈት።
- ከምንጩ ሳጥን የማስተፈሻዉን ቱቦ መንቀል።
- የማስተፈሻዉ ዉሃ ከሚወጣበት ቦታ በመሄድ መለካት።
Measurement of spring yield built by PROCEED
The design of capped springs built by PROCEED is easy and simple to measure spring yield :
- Just going to spring box and open the door.
- Remove overflow pipes only in the spring box.
- And going to over flow protection structures and measure the yield.


